ፕሮፌሰር ባህሩ

ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩንቨርሰቲ ታዋቂ የታሪክ ምሁር ናቸው፡፡ ከ1982-1986 ድረስ የታሪክ ክፍለ ትምህርት ኃላፊ በመሆን
አገልግለዋል፡፡ ከ1993 -1996 በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳይሬክተር ሆነው ሠርተዋል፡፡
ፕሮፌሰር ባህሩ A History of Modern Ethiopia 1855 – 1991 እና Pioneers of Change in Ethiopia: The Reformist
Intellectuals of the Early Twentieth Century መጽሃፍት ጽፈዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ Ethiopia: The Challenge of Democracy from
Below እና between the Jaws of Hyenas: A Diplomatic History of Ethiopia 1876- 1896 የተሰኙ መጽሃፍቶችን የአርትኦት ሠራ
አከናውነዋል፡፡
ከዩንቨርስቲ በተጨማሪም የፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ አንዱ መሥራችና ኤክስኩቲቭ ዳይሬክተር ናቸው፡፡
በኢትዮጵ ቅርስ ባለአደራ ማኅበርም የሥራ አመራር ቦርድ አባልና የታሪዊ ቅርሶች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ በመሆን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት
ይሰጣሉ፡፡